ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ ጋር ተወያዩ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

አዲሱ የኢትዮጵያ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ከግብፁ ፕሬዚዳት አብዱል ፈታህ አልሲሲ ጋር በስልክ መወያየታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡