ድምጽ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በአምቦ ያደረጉት ንግግር ኤፕሪል 11, 2018 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 በዛሬው ዕለት ወደ አምቦ ከተማ ተጉዘው በስተዲየም ለተሰባሰው የከተማው ነዋሪ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የትናንቱን ቁርሾና ጠባሳን በመተው ጠንካራ የአንድነት ማዕቀፍ እንዲገነባ ጠይቀዋል።