"ዶ/ር አብይ አሕመድ የገቡትን ቃል በተግባር እንዲፈፅሙ እንጠብቃለን" ተቃዋሚ ፓርቲዎች

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

አዲሱ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ የገቡትን ቃል በተግባር እንዲፈፅሙ እንጠብቃለን ሲሉ የተቃዋሚ ፓርቲዎች መሪዎች አስታወቁ፡፡