“ሚሺን አካምፕሊሽድ!” - ትረምፕ - “የላቀ ሚሳይል እንልካለን” - ፑቲን

Your browser doesn’t support HTML5

በመከላከያ መሥሪያ ቤቱ ውስጥ ማብራሪያ የሰጡት የመከላከያ ሚኒስትሩ ጄምስ ማቲስ “ወሣኝ እርምጃ” ሲሉ የጠሩት ይህ ጥቃት የባሻር አል አሳድን መንግሥት ‘የኬሚካል ትጥቅና አቅም አከርካሪ የሰበረ’ እንደሆነ ተናግረዋል።