አብይ አሕመድ ጂቡቲ ናቸው

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ሥልጣን ከተረከቡ የመጀመሪያ የውጭ ጉዟቸውን ዛሬ ወደ ጂቡቲ አድርገዋል። የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ዶክተር አብይ አሕመድን ጂቡቲ-አምቦሌ ዓለምአቀፍ አይሮፕላን ጣቢያ ላይ ተገኝተው ተቀብለዋቸዋል።