የቤንሻንጉል ተፈናቃዮች ከአማራ ክልል መንግሥት ምላሽ አለማግኘታቸውን ገለፁ

Your browser doesn’t support HTML5

የተፈናቃዮቹ ጥያቄያቸው በተወለዱበት ክልል መልሶ መቋቋም መሆኑን በመጥቀስ ሌሎች ክልሎች በጎሳ ግጭት ለተፈናቀሉ ነዋሪዎቻቸው የሚሰጡትን እርዳታ አማራ ክልልም ሊሰጣቸው እንደሚገባ ይናገራሉ።