ድምጽ የሶማሌ ክልል ተፈናቃዮች የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥትን አማረሩ ሜይ 23, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ለሥድስት ወራት የቤት ክራይ ለመክፈል ቃል የገባልን የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥትና የአካባቢው አስተዳደር ከሁለት ወራት በኋላ ሜዳ ላይ በትኖናል ሲሉ ከሶማሌ ክልል ተፈናቅለው በቢሾፍቱ ከተማ የሚገኙ ወጣቶች አማረሩ፡፡