ድምጽ "በፖለቲካ ምክንያት የታሠሩትን መፍታት በአንድ ጊዜና በምህረት ነው" - ዶ/ር መረራ ጉዲና /ክፍል ሁለት/ ሜይ 31, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 መንግሥት በፖለቲካ ምክንያት የታሠሩ ዜጎችን መፍታት ያለበት በአንድ ጊዜና በአጠቃላይ ምህረት እንጂ ተራ በተራ አይደለም ሲሉ ዶክተር መረራ ጉዲና ተናገሩ።