ድምጽ የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫ ጁን 14, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያና የኤርትራ የድንበር ውዝግብና የመንግሥት ድርጅቶችን ወደ ግል ይዞታ ማዞርን በተመለከተ በመገናኛ ብዙኃን ይፋ መግለጫ ከመሰጠቱ በፊት የኢሕአዴግ ምክር ቤት መወያየት ነበረበት ሲል የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።