ድምጽ የኤርትራ ልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ጉብኝት ለተጨማሪ ውይይቶች መንገድ መጥረጉ ተገለፀ ጁን 29, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የኤርትራ መንግሥት የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ያደረገው ጉብኝት የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት መሻሻልና ለተጨማሪ ውይይቶች መንገድ መጥረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ አስታወቁ፡፡