ድምጽ ከኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ የተጓዘው የንግዱ ማኅበረሠብ በአሥመራ ጁላይ 19, 2018 ብርሃነ በርሀ Your browser doesn’t support HTML5 በትላንትናው ዕለት ከኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ የተጓዘው የንግዱ ማኅበረሠብ ቡድን ዛሬ በአሥመራ ኢንቨስትመንት መድረክ ላይ ተወያይቷል።