ድምጽ ጠ/ር አብይ በሶማሌ ክልል ስለተፈጠረው የፀጥታ ሁኔታና ግጭት መፍትኄ ኦገስት 12, 2018 Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ከዩናይትድ ስቴይትስ ከተመለሱ በኋላ በስፋት ያተኮሩት በሶማሌ ክልል የተፈጠረውን የፀጥታ ሁኔታና ግጭት መፍትኄ ለመስጠት መሆኑን አስታውቋል።