ድምጽ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ የባህር ዳር ነዋሪዎች አስተያየት ኦገስት 21, 2018 አስቴር ምስጋናው Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ ሀገሪቱ ብዙ ለውጦችን በማስተናገድ ላይ ትገኛለች።