የጃን መክኬን አሸኛኘት እና ሕይወት

Your browser doesn’t support HTML5

የሴናተር ጃን መክኬን አስከሬን ዛሬ ሜሪላንድ ዋና ከተማ አናፖሊስ ውስጥ ቤተሰብና ወዳጅ ዘመድ በተገኘበት የቀብር ሥነ-ሥርዓት አርፏል።