ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ጉዳይ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል በተከሰተው ውከት ተፈናቅለው ወደ አማራ ክልል የሄዱ የክልሉ ተወላጆች በከፋ ችግር ላይ መሆናቸውን በሰላማዊ ሰልፍ ገልፀዋል።