ድምጽ ጠ/ሚ አብይ ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር ሊወያዩ ነው ኖቬምበር 23, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የፊታችን ማክሰኞ ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር እንደሚገናኙ የሚጠበቁት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ፣ የ2012ቱን ምርጫ ነፃና ፍትኃዊ ለማድረግ በሚያስፈልጉ የማሻሻያ ዕርምጃዎች ላይ እንደሚወያዩ ጽህፈት ቤታቸው አስታወቀ፡፡