“የሴት እህቶች ጩኸት እስካሁን ይረብሸኛል”- የጄል ኦጋዴን የቀድሞው እስረኛ

Your browser doesn’t support HTML5

በሶማሌ ክልል እስር ቤቶች ውስጥ አሰቃቂ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የፈፀሙ ሰዎች በሕግ ፊት ቀርበው ሲዳኙ ማየት ትልቁ ምኞቱ እንደሆነ አንድ ቀድሞ በእነዚህ ቦታዎች ታስሮ የነበረ ወጣት ተናገረ።