ከሁለት ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን በታንዛኒያ እሥር ቤቶች

Your browser doesn’t support HTML5

በህገ ወጥ ጉዞ ላይ ተይዘው ታንዛኒያ እሥር ቤት የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ከሁለት ሺህ በላይ እንደሚሆኑ በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ አስታወቀ።