ድምጽ የአማራና የቅማንት ሕዝብ ዲሴምበር 12, 2018 አስቴር ምስጋናው Your browser doesn’t support HTML5 የአማራና የቅማንት ሕዝብ በባህል፣ በቋንቋ፣ በሃይማናትና በሥነ ልቦና አንድ ሕዝብ ነን፣ ሊለያዩን የሚሹ ወገኖችን ከፀጥታ ኃይሉ ጎን በመቆም ስለ ሰላም እንሰራለን ሲሉ በጎንደር በተደረገው የሰላም ውይይት ላይ የተገኙ የሁለቱም ወገን ተሳታፊዎች ተናገሩ።