ድምጽ የኦሮሚያ ክልል የኢሳትን ዘገባ አስተባበለ ማርች 12, 2019 ናኮር መልካ Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዥን በቄለም ወለጋ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች አካባቢውን ለቃችሁ ውጡ በሚለው ወሬ እየተሰቃዩ መሆናቸውን ገለፁ በማለት ያስተላለፈው ዜና ከእውነት የራቀ ነው ሲል የዞኑ ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት ለቪኦኤ አስታወቀ፡፡