ድምጽ የኢሶህዴፓ አሥረኛ ድርጅታዊ ጉባዔ በጂጂጋ ኤፕሪል 02, 2019 አዲስ ቸኮል Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢሶህዴፓ/ አሥረኛ ድርጅታዊ ጉባዔውን ዛሬ በጂጂጋ ከተማ ጀመረ።