ድምጽ በምዕራብ ወለጋ በማዕድን ጥናት ላይ የሚሰሩ ሰዎችን በመግደል የተጠረጠሩ ተያዙ ሜይ 24, 2019 ናኮር መልካ Your browser doesn’t support HTML5 የምዕራብ ወለጋ ዞን ፀጥታና ደኅንነት ፅህፈት ቤት ከሁለት ወራት በፊት በነጆ ወረዳ በማዕድን ጥናት ላይ የሚሰሩ አምስት ሰዎችን በመግደል የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦችን ቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ፡፡