ደንገጎ አካባቢ በህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪዎች ላይ ዘረፋ ተካሄደ

Your browser doesn’t support HTML5

በምሥራቅ ሀረርጌ ደንገጎ አካባቢ በህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪዎች ላይ ተደጋጋሚ ዘረፋ እየተፈፀመ ነው ሲሉ የሐገር አቋራጭ አውቶብሶች ስምሪት ኃላፊዎች በተለይ ለቪኦኤ አስታወቁ፡፡