ድምጽ የሥራ ፈጠራ በጀት ጉዳይ ጁን 11, 2019 አዲስ ቸኮል Your browser doesn’t support HTML5 ለወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር በ2009 ዓ.ም የተመደበው አሥር ቢሊዮን ብር ተዘዋዋሪ ብድር ለታለመለት ዓላማ መዋሉን ማረጋገጥ እንዳልቻለ ፌደራል ዋና ኦዲተር ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሣምንት በፊት ባቀረበው ሪፖርት አሳውቋል።