ድምጽ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በወቅታዊ ጉዳይ ጁላይ 03, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የትናንትና ማብራሪያ ዋንኛ ነጥብ መንግሥታቸው ህጋዊ ባልሆነ አካሄዶች ላይ ጠበቅ ያለ እርምጃ መውሰድ እንደሚጀምር መጠቆማቸው ነው ይላሉ አንድ አንጋፋ የተቃዋሚ መሪ፡፡