በኢትዮጵያ በኮሌራ ወረርሽኝ በሽታ የተያዙ ሰዎች 871 መድረሱ ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ በኮሌራ ወረርሽኝ በሽታ የተያዙ ሰዎች 871 መድረሳቸውን የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።