የሰዎችን መረጃ የማግኘት መብት የሚያግዝ የፈጠራ ቴክኖሎጂ

Your browser doesn’t support HTML5

የኮሮና ቫይረስ በዓለማችን ላይ ከተከሰተ በኃላ የሰው ልጅ ከቴክኖሎጂ ጋር ያለው ጥምረት ይበልጥ እየጠነከረ መሄዱን ተከትሎ፣ ጀርመን ሀገር የሚገኝ ስቲፍድ የተሰኘ የሚዲያ ተቋም የሰውን የእለት ተእለት እንቅስቃሴ ይበልጥለማቅለል የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን ለዓለም ለህዝብ ያቀረቡ 80 ድርጅቶችን መርጦ አስተዋውቋል።