የዓለም የጤና ድርጅት ፖሊዮ ከአፍሪካ ሙሉ ለሙሉ ተወግዷል ብሏል አፍሪካውያን ምን ይላሉ?

Your browser doesn’t support HTML5

የመጨረሻው በፖሊዮ ቫይረስ የተጠቃ ሰው በናይጄሪያ ከተገኘ አራት ዓመታት አለፉት፡፡ ይህም ቫይረሱን ሙሉ ለሙሉ ከዓለም ላይ በማስወገዱ ረገድ ትልቅ እርምጃ ተደርጎ ተወዷል፡፡ አፍሪካውያን ምን ይላሉ?