"ኦነግ ሸኔ" በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ አሙሩ እና በምዕራብ ወለጋ ነጆ ከሀያ በላይ ሰላማዊ ሰዎችን እንደገደለየኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ቢሮ ገለፀ።
አዲስ አበባ —
የክልሉ የፀጥታ መዋቅር በቅርብ ባካሄደው ዘመቻ ከ780 በላይ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መውሰዱም ተገልጿል።
(ዘገባውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።)
Your browser doesn’t support HTML5
"ኦነግ ሸኔ" በወለጋ ከ20 በላይ ሰላማዊ ዜጎችን ገድሏል ተባለ