የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሥራውን ሲጀምር አራት በረራዎችን ማድረጉን ጠቁሟል። የባህርዳር አውሮፕላን ጣቢያ ስያሜም ተቀይሯል።
ባህርዳር —
ከአንድ ወር በላይ ተቋርጦ የቆየው የበረራ አገልግሎት ታኅሣሥ 10/2020 እንደገና መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤርፖርቶች ድርጅት የባህርዳር ቅርንጫፍ ኃላፊ አዋጁ ባዘዘው ገልፀዋል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
Your browser doesn’t support HTML5
ከአዲስ አበባ ባህርዳር እና ጎንደር ተቋርጦ የነበረው በረራ ጀምሯል