በኢትዮጵያ የተመረቱ የተፈጥሮ ሽቶዎችን ለገበያ ያበቁት ወጣቶች ጉዞ
Your browser doesn’t support HTML5
በኤዶም በቀለ እና ሰናይት ዳንኤል ሉሲ ፍራግራንስ አትዮጵያዊ የሆነ መዓዛ ያለው የሽቶ ማምረቻ ድርጅትን ስራ ካስጀምሩ ሶስት ወራት ተቆጠሩ፡፡ ከዩኒቨርስቲ ከተመረቁ አራት ዓመታት ያስቆጠሩት ሁለቱ ጓደኛሞች ከተፈጥሮ ግብዓቶች የተመረቱ ሃይላንደር እና ኢቮልቭ የተሰኙ የወንድ እና የሴት ሽቶዎችን ለገበያ አብቅተዋል፡፡