ባሕር ዳር —
በኢትዮጵያ እና በሱዳን ድንበር አዋሳኝ አካባቢዎች ያለው ውጥረት፣ አሁንም እንደቀጠለ መሆኑን የአካባቢው አመራሮችና ነዋሪዎች ተናግረዋል።
የሱዳን ጦር አሁንም በአካባቢው እንደሚገኝ እና ቤቶችንም እንደሚያቃጥል፤ አመራሮቹና ነዋርዎቹ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር አዋሳኝ አካባቢዎች ሁኔታ