ማየት እየቻሉ ሕጋዊ ዓይነ ስውር የሚል የምስክር ወረቀት የሚያሰጠው የዓይን ችግር ምንድነው?
Your browser doesn’t support HTML5
በዓለም ላይ በዋናነት ሰዎችን ብርሃናቸውን እንዲያጡ ከሚያደርጓቸው ምክንያቶች ውስጥ የሞራ ግርዶሽ፣ ካታራክት፣ የዓይን ግፊት መጨምር ግላኮማ፣ ትራኮማ፣ እንዲሁም በመነጽር ሊስተካከሉ የሚችሉ የዓይን ችግሮች ቀዳሚዎቹ ናቸው፡፡ በዚህ ክፍል ስለብሬል መጻፊያዎች፣ ስለ ትራኮማ እና ስለሕጋዊ ማየት መሳን የተነሳ ሲሆን ባለሞያውም የዓይን ብርሃናችንን ለመንከባከብ ምን ማድረግ እንዳለብን አጋርተውናል፡፡