በኅዳሴ ሁለተኛ ሙሌት ላይ የኢትዮጵያዊያን ምሁራን አስተያየት

ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የፌስቡክ ገፅ ላይ በስክሪን ቅጂ የተወሰደ

ዳሴ ግድብ ሁለተኛ ሙሌት የተጠናቀቀው በከባድ ፈተናዎች ውስጥ መሆኑንና “ኢትዮጵያ ለተፅዕኖዎች የማትንበረከክ አገር መሆኗን ያሳየ ነው ሲሉ አስተያየታቸውን ለቪኦኤ ያካፈሉ ምሁራን ተናግረዋል።የምራቅ አፍሪካን ዲፕሎማሲና ፖለቲካ የቀየረ ነው” ብለዋል።

አባይንና ኅዳሴ ግድብን በሚመለከት የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ማተኮር ያለበት በአፍሪካ አህጉር፥ በቻይናና በሩሲያ መንግታት ላይ እንዲሆንም ምሁራኑ መክረዋል።

ግብፅ በዛ መቀጠሏ እንደማይቀር የገመቱት ምሁራን የአገር መከላከያ ይልና የደንነት ራዎችን ማጠናክርና ማዘመን እንደሚገባም ተናግረዋል።

የኅዳሴ ግድብ ኃ መሙላት አባይገድቦ ለልማት ከማዋል አልፎ ገሪቱ ላይ የነበረውን ጥላቻና የሴራ ፖለቲካንም የሚገታ ነው” ብለዋል ምሁራኑ።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

Your browser doesn’t support HTML5

በኅዳሴ ሁለተኛ ሙሌት ላይ የኢትዮጵያዊያን ምሁራን አስተያየት