ቪድዮ አንድ ሺሻ ከ5 ፓኬት ሲጃራ እኩል እንደሆነ ያውቁ ኖሯል? ጁላይ 27, 2021 ኤደን ገረመው Your browser doesn’t support HTML5 አንድ ሺሻ በ5 ሰዎች ቢጨስ እያንዳንዳቸው በአንዴ አንድ ፓኬት ሲጃራ አጨሱ ማለት እንደሆነ ያውቁ ኖሯል? ሺሻ ማጨስ ቆዳ ያሳምራል፣ እንደ ሲጃራ ሳምባን አይጎዳም፣ ጠረኑም መልካም ነው እየተባለ በብዙ ወጣቶች ዘንድ የሚዘወተረው ሺሻን በጥልቀት ዳሰነዋል፡፡ በተጨማሪም ጤናን እና የአኗኗር ዘይቤን የተመለከቱ ርዕሰ ጉዳዮች ተካተዋል፡፡ እውን ሺሻ ማጨስ ቆዳ ያሳምራል?