ባህር ዳር —
"የኢትዮጵያ ምጣኔ ኃብት መልሶ እንዲያንሰራራ የተለየ የምጣኔ ሐብት ማሻሻያ እቅድ መጠቀም ያስፈልጋል" ሲሉ የምጣኔ ሃብት ባለሞያዎች ገለፁ።
ዛሬ በባህር ዳር ከተማ በጉዳዩ ላይ ለምክር የተሰበሰቡት ባለሞያዎች ችግሮቹን ዳሰው መፍትሔ ባሏቸው ሐሳቦች ላይም ተወያይተዋል።
Your browser doesn’t support HTML5
በጦርነት ለተጎዳው ምጣኔ ኃብት “የማርሻል ዕቅድ” ዓይነት ሃሳብ ቀረበ