ድሬዳዋ —
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል አስገድዶ መድፈር ጥቃት ለተፈፀመባቸውና በደሴና ወልዲያ ለሚገኙ ሴቶች ልዩ የእንክብካቤ ቁሳቁሶች መስጠቱን አስታወቀ። ኮሚቴው በአማራ እና አፋር ክልሎች የሕክምና ቁሳቁሶች፣ የጥሬ ገንዘብና ሌሎች ድጋፎችንም ማበርከቱን አስታውቋል።
መድሃኒቶችና የሕክምና ቁሳቁሶችን ወደ ትግራይ የሚያደርሱ በረራዎች ዐሥራ አምስት መድረሳቸውንም ተገልጿል።
Your browser doesn’t support HTML5
ቀይ መስቀል ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች የንፅሕና መጠበቂያ መስጠቱን አስታወቀ