በኢትዮጵያ መንግሥት እና በሕወሃት መካከል በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ያለውን የሰላም ውይይት በተመለከተ ያነጋገርናቸው የተለያዩ ከተሞች ነዋሪዎች የተለያዩ ሐሳቦችን አንጸባርቀዋል ።
ከአምቦ የደረሱንን እንሰማለን።
Your browser doesn’t support HTML5
በደቡብ አፍሪካ የሰላም ንግግር ዙሪያ የተሰጡ አስተያየቶች