የኛ ታሪክ
Your browser doesn’t support HTML5
ከኢትዮጵያውያን ወላጆች በውጪ ሀገራት የሚወለዱ ህፃናት ሊያጋጥማቸው የሚችለውን የማንነት ጥያቄ መፍታት እንዲችሉ፣ Yegna Story (የኛ ታሪክ) የተሰኘ ፕሮጀክት ታሪክ እና ባህልን የሚያስተምሩ መረጃዎች ህፃናት በሚገባቸው መንገድ በመፅሃፍ እና በአጫጭር ፊልሞች መልክ ማቅረብ ጀምሯል።
Your browser doesn’t support HTML5