ባይደን በዩኤስ-አፍሪካ መሪዎች ጉባዔ ላይ በቢሊዮን የሚቆጠር ስምምነቶችን አቀረቡ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን ዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደውና ዛሬ በሚጠናቀቀው የዩኤስ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ትናንት ባደረጉት ንግግር በቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር ገንዘብ በአፍሪካ ለግልና ለመንግሥት ዘርፍ ኢንቨስትመንት እንደሚውል አስታውቀዋል።/ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/