የፖሊሲ ክፍተት አርሶ አደሮች የመድን ሽፋን እንዳያገኙ አድርጓል

Your browser doesn’t support HTML5

የፖሊሲ ክፍተትና የግብርና መድን ተቋም አለመኖር፣ አርሶ አደሮች የመድን ሽፋን እንዳያገኙ ማድረጉን ባለሞያዎች ገለፁ፡፡ አርሶ አደሮች የግብርና መድን ሽፋን ተጠቃሚዎች ባለመሆናቸው ምርቶቻቸውና እንስሳቶቻቸው በተፈጥሮ አደጋዎች ሲጠቁባቸው፣ በተደጋጋሚ ለችግር እንደሚጋለጡም ባለሞያዎቹ ገልፀዋል፡፡