ከሙዝ ተረፈ-ምርት ሞዴስ የሰሩት እህትማማቾች
Your browser doesn’t support HTML5
ከሳምንታት በፊት በተጠናቀቀው የአሜሪካ እና የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን፣ የአሜሪካ ቀዳማዊት እመቤት ጂል ባይደን ለአፍሪካ መሪዎች የትዳር አጋሮች ባሰናዱት ዝግጅት ላይ ንግግር እንድታደርግ የተጋበዘችው ኢትዮጵያዊቷ ቃልኪዳን ታደሰ ሃፒ ፓድስ የተሰኘ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ አምራች ተቋም ባለቤት ስትሆን ከእህቷ ውቢት ጋር በመሆን የሚያመርቷቸው ሞዴሶች ከአትልክልት ተረፈ-ምርት የተዘጋጁ እና ምንም ያክል ኬሚካል ያልገባባቸው በመሆኑ ለአካባቢ ጥበቃ የተመቹ ናቸው።