ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚወስደው መንገድ መከፈቱን ነዋሪዎች ገለፁ

Your browser doesn’t support HTML5

አንድ ሳምንት ለሚሆን ጊዜ በመዘጋቱ መንገደኞችን አስተጓጉሎ መቆየቱ የተነገረው ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚወስደው መንገድ መከፈቱን መንገደኞቹ ገለፁ። ከአማራ ክልል በተነሱ ተሽከርካሪዎች የተሳፈሩና የአማራ ክልል መታወቂያ የያዙ መንገደኞችን "ጎሃ ፅዮን” ሲደርሱ የኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይል መለዩ በለበሱ የፀጥታ ኃይሎች ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ መከልከላቸውን ትላንት ምሽት ገልፀውልን ነበር።/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/