"በፈረሱ ቤቶች ላይ የምትመሰረተው ሸገር ከተማ " ነዋሪዎች

Your browser doesn’t support HTML5

በፈረሱ ቤቶች ላይ የምትመሰረተው “ሸገር” ከተማ

በኦሮሚያ ክልል ፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ስር የሚገኙ አምስት ከተሞችና አንድ ወረዳ ተጨፍልቀው አዲስ የተመሰረተችው ሸገር ከተማ፡ “ለነዋሪዎች ምቹ ትሆናለች” ሲሉ የክልሉ ፕሬዚዳንት ተናገሩ።

ይሁን እንጂ ነዋሪዎች የከተማዋን መመስረት ተከትሎ ለዓመታት የኖሩባቸው ቤትች እየፈረሱባቸው መሆኑን በመግለፅ አቤቱታ እያሰሙ ነው።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

/የኢዲተር ማስታወሻ - ርእሱ ከዘገባው ጋር እንዲጣጣም የተወሰነ ማስተካከያ ተደርጎበታል/