በሱዳን መምህራን የሥራ ማቆም አድማውን እንደቀጠሉ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

መንግሥት ጥያቂያቸው ተመልሷል ቢልም በሱዳን የሚገኙ መምህራን የሥራ ማቆም አድማቸውን ቀጥለዋል። ወታደራዊው መንግስት ለትምህርት ትኩረት አልሰጠም በማለት የሲቪል መንግስት እንዲቋቋም ጠይቀዋል። የሱዳኑ የገንዘብ ሚኒስትር ግን የመምህራኑ ጥያቄዎች ተመልሷል ይላሉ።