ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ እንደመጣ ተገለጸ

Your browser doesn’t support HTML5

ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ እንደመጣ ተገለጸ

የሱዳንን የእርስ በርስ ግጭት እየሸሹ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኩል ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ እንደመጣ ክልሉ አስታወቀ።
በአንጻሩ፣ በተለይ በዐማራ ክልል ከተስፋፋው ግጭት በኋላ፣ ከሱዳን በመተማ በኩል ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሰዎች ቁጥር እንደቀነሰ፣ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓለም አቀፉ የፍልሰት ተቋም፣ ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርቱ አመልክቷል። ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።