በኒው ዮርክ ከተማ፣ ወደ 60ሺሕ የሚደርሱ ጥገኝነት ጠያቂዎች ይገኛሉ። ጥያቄአቸው ተቀባይነት እስኪያገኝ ምርጫ ያጡት አንዳንዶቹ፣ ጎዳና ላይ እያደሩ ነው።
ከሀገሬው ነዋሪዎችም፣ የጥገኝነት ጠያቂዎቹን በዚያ መገኘት የማይፈልጉ አሉ፡፡ የኒና ቪሽኔቫን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኒው ዮርክ ከተማ የስደተኞች ቀውስና የነዋሪዎች ተቃውሞ