በበለጸገ ትውፊታዊ ክዋኔዎች የተጌጠው የኢትዮጵያ የዘመን መለወጫ በዓል፣ በመባቻው ዛሬ እየተከበረ ይገኛል፡፡ ይኹንና፣ በአገሪቱ ካለፈው ዓመት የተሻገረው የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ አለመረጋጋት፣ በበዓሉ አከባበር ላይ የመቀዛቀዝ ጥላ አጥልቶበታል።
አሶሺዬትድ ፕሬስ በዐዲስ አበባ ገበያዎች ተዘዋውሮ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ዐዲስ ዓመት ጦርነት እና የኑሮ ውድነት ጫናዎች ቢያጠላበትም እየተከበረ ነው