በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት የመቀራረብ ፍላጎት አልታየም

Your browser doesn’t support HTML5

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት የትናንት ረቡዕ ስብሰባ፣ የሩሲያውየዩክሬን ጦርነት፣ በተለያየመጠን ወደ ግጭቱ ተጎትተው ለገቡ የዓለምመሪዎች፣ የንግግራቸው ቀዳሚርዕስ ሆኗል፡፡

በስብሰባው ላይ የተነገሩትን የተከታተለችው የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሊስያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።