በእስራኤል-ሐማስ ጦርነት ዐዲስ የተኩስ አቁም ስምምነት የማይጨበጥ ኾኗል

Your browser doesn’t support HTML5

እስራኤል እና ሐማስ ወደ ድርድር ጠረንጴዛው ለመመለስ፣ እስከ አሁን ፈቃደኞች አይደሉም። እስራኤል እንደምትለው፣ በጋዛ ላይ የምትፈጽመው ጥቃት እየቀጠለ ባለበት በአኹኑ ወቅት፣ የሲቪሎችን ጉዳት ለመቀነስ እየሞከረች ነው።

ቬሮኒካ ባልዴራስ ኢግሌሲያስ ያደረሰችን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ ዐማርኛ መልሶታል።